Mereb.shop Home Page
 
 
Hello. Sign in. New customer? Start here.
Gift Central | Gift Card | Your Account
 
Search 
Books Eth. Orthodox Tewahedo Church Fiction & Fantasy Children's Books History Biographies and Memoirs
         
Yeqdusat Anst Tegadlo 1Gna Meshaf
See larger image view

Yeqdusat Anst Tegadlo 1Gna Meshaf (Paper Cover)
የቅዱሳት አንስት ተጋድሎ ፩ኛ መጽሐፍ

~ Deacon Tadele Fentaw (Author)
More about this product
Share on FacebookShare with your friends on Facebook
 
Price: $5.30
 
Usually ships in 1-2 days
Ships from and sold by Mereb.shop.
 
Sign in for Express Checkout to speed up your ordering and to view shipping & handling price here before checkout.
 
Ready to buy?
Price: $5.30
 

Sorry, this item is temporarily out of stock. Please check it later.
 
Share with friends
  E-mail Facebook Twitter  
 
Product Description

....ጤቅላ በእስር ቤት ከቅዱስ ጳውሎስ ጋር በተገች ጊዜ ቅዱስ ጳውሎስን ከከተማው ቅጥር ውጭ አውጥተው እንዲጥሉት በእሳትም እንዲያቃጥሉት አዘዘ፤እሳቱ ግን በቅዱስ ጳውሎስ ላይ አንዳች ነገር ማድረግ አልቻለም።ጤቅላም ለፍርድ ቀረበች፤በእሳትም ተቃጥላ በቲያትር አደባባይ እንድትገደልና ለሴቶች ሁሉ መቀጣቻ እንደትሆን አዘዘ።....እጅና እግሯ ታስሮ እንጨትና ገለባ ወደተከመረበት ክምር ትገደል ዘንድ ቀረበች።ድንገተኛ ዝናብ ተነስቶ እሳቱንም አጠፋ።ገለባውንና እንጨቱን አራሰ።ቅድስት ጤቅካም ዳነች።

ቅድስት ጤቅላ ቅዱስ ጳውሎስ እስር ቤት በነበረበት ጊዜ ትምህርቱን ለመማር በሄደችበት ጊዜ የገጠማት ፈተና ....በእርሷ ላይ የተላለፈው ፍርድ አንዱ ሌላውን ተከትሎ የተፈጸመና ሌሎች ቅጣቶች ያሉበት ቢሆንም፤በእርሷ ላይ ኃይል ሳይኖረው ቀረ።ብዙ አዞዎችና ዓሳ የሚበሉ ፍጥረታት ወደ ነበሩበት ባህር ተወረወረች የጌታን ስም ጠርታ ዳነች።አንዳችም ጉዳት አላስከተሉባትም።

የሀገረ ገዥው በቅድስት ጤቅላ ላይ የወሰደው ፍርድ
...ስለምን ሕጉ እኛን የሚቆጣጠረው ሕግ እርሱም የሥጋ ሞትን ከቅጣቶች ሁሉ በላይ አስቀመጠው? ከቅጣቶችም ሁሉ በላይ ሆኖም ስፍራ ተሰጦታል።ሞት ምንም እንዳልሆነ ልናስብ የሚገባን በየትኛው መንገድ ነው? ...የምኖንርበት ቤት የምንሰራው አእምሮአችን በሙቀትና በቅዝቃዜ ብዛት እንዳይገላታ አይደለምን? ...የዕለት እንጀራችንን ደክመን የምናገኝበት በሕይወት ለመኖር የምናደርገው ማንኛውም ጥረት በሞት ፍርሃት ውስጥ ተጠቃልሎ የተያዘ ነው።መድኃኒትስ ለሰው ልጆች ስለምን ተሰጠ?

ከመጽሃፉ የተወሰደ
ነፍስ ወደ ፈጣሪዋ በምታደርገው የነጻነት ጉዞ ራስን መካድ ከዓለም መለየት ፈቃድ ሥጋን ለፍቃደ ነፍስ ወደሚያስገዙት ስፍራ መጓዝን የሚጠይቅ መሆኑን፤በዚህ ሕይወት የተጓዙ ቅዱሳን ፍኖት ያስረዳል።

ከመጽሃፍጉ ተወሰደ
ሐመር መጽሔት

Product Details
  Author: Deacon Tadele Fentaw
  Paper Cover: 92 pages
  Publisher: Mahibere Kidusan (June 2011)
  Language: Amharic
  Shipping Weight: 110 Grams (View shipping rates and policies)
  Note: Gift-wrapping is not available for this item.
  MPID: 7114510440
  Availability: Usually ships in 1-2 days
 
 
 
 
Mereb.shop Home   |   Directory of All Stores
Business Programs: Sell on Mereb   |   Join Affilates   |   Advertise With Us
View Cart   |   Your Account   |   Contact Mereb   |   Conditions of Use   |   Returns Policy   |   Privacy Policy
Copyright © 2024 Mereb Inc. All Rights Reserved.
Designated trademarks and brands are the property of their respective owners.