Mereb.shop Home Page
 
 
Hello. Sign in. New customer? Start here.
Gift Central | Gift Card | Your Account
 
Search 
Books Eth. Orthodox Tewahedo Church Fiction & Fantasy Children's Books History Biographies and Memoirs
         
Kidus Qierlos ZeEskndriya
See larger image view

Kidus Qierlos ZeEskndriya (Paper Cover)
ቅዱስ ቄርሎስ (ዘእስክንድርያ)

~ Deacon Tadele Fentaw (Author)
More about this product
Share on FacebookShare with your friends on Facebook
 
Price: $37.43
Important Note: This item is under Collectibles books category which are rare to find, USED or OLD.
 
Usually ships in 1-2 days
Ships from and sold by Mereb.shop.
 
Sign in for Express Checkout to speed up your ordering and to view shipping & handling price here before checkout.
 
Ready to buy?
Price: $37.43
 
Quantity:

 
Share with friends
  E-mail Facebook Twitter  
 
Product Description



    • ቅዱስ ቄርሎስ ወደ መንበረ ጵጵስናው ሲመጣ ወቅቱን የከፋ ያደረጉበት ዋና ዋና ምክንያቶችን

    • የቅዱስ ቄርሎስ እድገቱና ትምህርቱ ምን እንደሚመስል

    • የቅዱስ ቄርሎስ ዋና ዋና ሥራዎች ምን እንደነበሩ

    • የቅዱስ ቄርሎስ አስተምህሮና ክህነትን በተመለከት የጻፈው

    • የአይሁድ ተቃውሞ እና የአርዮሳውያን ውግዘትን

    • በንጥሮሳውያን ምክንያት የተከሰተ ውዝግብን

    • የአዲሲቱ ተስፋ

    • የቅዱስ ዮሐንስ ወንጌል ትርጓሜ፦

    • የእርሱ ወደ ሆነው መጣ የገዛ ወገኖቹ አልተቀበሉትም/ዮሐ1:15/

    • እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም/ዮሐ1:13/

    • ቃልም ሥጋ ሆነ በኛም ላይ አደረ /ዮሐ1:14/

    • አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነውን ክብሩን አየን/ዮሐ1:15/

    • ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በእኔ የሚያምን ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም/ዮሐ6:35/የሚሉትን የዮሐንስ ወንጌል ጥቅሶች የሚያብራራ እውነተኛዋን የኦርቶዶክስ ሐይማኖት ሳትበረዝ በዘመኑ በጉባኤ ተከራክሮ ለትውልዱ እንዲተላለፍ ትልቁን ድርሻ የተወጣ እና ብዙ ፈተናዎችን ታግሎ ያሸነፈ ማነው ቢባል ቅዱስ ቄርሎስ ነው።

    • ሐመር መጽሄት

Product Details
  Author: Deacon Tadele Fentaw
  Paper Cover: 166 pages
  Publisher: Mahibere Kidusan (2012)
  Language: Amharic
  Shipping Weight: 200 Grams (View shipping rates and policies)
  Note: Gift-wrapping is not available for this item.
  MPID: 6794003103
  Availability: Usually ships in 1-2 days
 
 
 
 
Mereb.shop Home   |   Directory of All Stores
Business Programs: Sell on Mereb   |   Join Affilates   |   Advertise With Us
View Cart   |   Your Account   |   Contact Mereb   |   Conditions of Use   |   Returns Policy   |   Privacy Policy
Copyright © 2024 Mereb Inc. All Rights Reserved.
Designated trademarks and brands are the property of their respective owners.