Mereb.shop Home Page
 
 
Hello. Sign in. New customer? Start here.
Gift Central | Gift Card | Your Account
 
Search 
Books Eth. Orthodox Tewahedo Church Fiction & Fantasy Children's Books History Biographies and Memoirs
         
Huletu Kidanat
See larger image view

Huletu Kidanat
ሁለቱ ኪዳናት

~ Mulgeta Haylom Berhe (Author)
More about this product
Share on FacebookShare with your friends on Facebook
 
Price: $10.60
 
Usually ships in 1-2 days
Ships from and sold by Mereb.shop.
 
Sign in for Express Checkout to speed up your ordering and to view shipping & handling price here before checkout.
 
Ready to buy?
Price: $10.60
 
Quantity:

 
Share with friends
  E-mail Facebook Twitter  
 
Product Description

ከቅዱስ ጳውሎስ መልዕክት አቀራረብ ልዩ የሆነውን የዕብራውያን መልዕክት ልዩ በሆነ አቀራረብ በተለያዩ ምዕራፎች ላይ የተጻፉትን ወደ አንድ ቦታ እያሰባሰበ በምስጢር እያጣመረ ሰፊ ግንዛቤዎችን በሁለቱ ኪዳናት ጥምራት እና በጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነት ላይ ሰፊና ጥልቅ ትንተና ያዘለ ምስጢረ ሥጋዌን በጥልቀት የሚያሳይ ልዩ መጽሀፍ።

  • በስጋዌ የተናገረን የባሕርይ ልጁ ከሁሉ ይበልጣል።
  • የክብሩ መንጸባረቅና የባህርዬ ምሳሌ መሆኑን
  • ኃጥያታችንን በራሱ ማንጻቱን
  • የአባትነትና የልጅነት ምስጢርነት
  • የደጎች እምነት ከመጽሐፍ ቅዱስ አንጻር ሲመዘን
  • ዓለምን ከፈተረበት ጥበብ ሰው ሆኖ ዓለሙን ያዳነበት ጥበብ ይበልጣል
  • ታስበው ዘንድ ሰው ምንድነው?
  • ክህነት
  • በብሉ ኪዳን የክህነት አገልግሎት ምንድነው?
  • በብሊ ኪዳን ክህነት ምን ዓይነት ነበር?
  • የጌታችንን ክህነት ልዩ የሚያደርገው ምንድነው?
  • የጌታችን ክህነት በመልከ ጽዴቅ ክህነት ስለምን ተመሰለ?
  • -----------"እርሱም በስጋው ወራት ከሞት ሊያድነው ወደሚችል ከብርቱ ጩኸትናከእንባ ጋር ጸሎትና ምልጃን አቅርቦ፤እግዚአብሔርንም ሰለመፍራቱ ተሰማለት፤ምንም ልግ ቢሆን ከተቀበለው መከራ መታዘዝን ተማረ፤ከተፈጸመም በኋላ በእግዚአብሄር እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ሊቀ ካህነት ተብሎ ስለ ተጠራ፤ለሚታዘዙለት ሁሉ የዘላለም መዳን ምክንያት ሆነላቸው።"ዕብ 5:7-10
  • የምልጃን ምንነትና፤ አስፈላጊነት፤ምህረትና ልመናን
  • ሕግና ተእዛዛትን
  • የኪዳን ምንነትና አስፈላጊነት
  • መሥዋዕትና የመሥዋዕትን አስፈላጊነትንስ እንዲሁም ሌሎች ሃሳቦችን የያዘ መጽሀፍ

Product Details
  Author: Mulgeta Haylom Berhe
  Number of Pages: 371
  Publisher: Mahibere Kidusan
  Language: Amharic
  Product Dimension: 5.10 x 7.13 x 0.11 Inches
  Shipping Weight: 365 Grams (View shipping rates and policies)
  Note: Gift-wrapping is not available for this item.
  MPID: 5701229450
  Availability: Usually ships in 1-2 days
 
 
 
 
Mereb.shop Home   |   Directory of All Stores
Business Programs: Sell on Mereb   |   Join Affilates   |   Advertise With Us
View Cart   |   Your Account   |   Contact Mereb   |   Conditions of Use   |   Returns Policy   |   Privacy Policy
Copyright © 2024 Mereb Inc. All Rights Reserved.
Designated trademarks and brands are the property of their respective owners.