|
|
|
|
|
|
Felege Amin ZeOrthodoxs Tewahido (Paper Cover) ፈለገ አሚን ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ |
~ Aba Samuel (Author) |
More about this product
|
Usually ships in 1-2 days |
Ships from and sold by Mereb.shop. |
|
|
|
Ready to buy? |
Price: $6.67 |
|
Sorry, this item is temporarily out of stock. Please check it later. |
|
|
|
|
|
Product Description |
በየዘመኑ የሚነሱ አጽራረ ቤተ ክርስቲያን እምነታቸውንከፍልስፍና እና ከገንዘብ ጋር እንዲሁም የሥልጣን ጥማት በወስጣቸው ስለነገሠ እነዚህ የተለያዩ ስሜቶች በውስጣሸው ስለተደበላለቁ የክርስቶስ አምላክነትን፣የቅድስት ድንግል ማርያምና የቅዱሳን መላእክት የቅዱሳን ጻድቃን አማላጅነት በመካዳቸው ለቤተክርስቲያን መከፋፈልና የሐሰተኞች እምነት መሰል ድርጅቶች በሀገራችንና በዓለማችን መበራከት ምክንያት ይህን መጽሐፍ ለማዘጋጀት ግድ ብሏል።
ይህ መጽሐፍ በተለይ ለትምህርተ መለኮት አቀራረባችን እንዲሁም ፍልስፍና እና ሃይማኖት፤ በደንብ ልዩነታቸውን በሚገባ የሚያስረዳ በመሆኑ ያንብቡት መጽሐፉ ይናገራል፤ይተርካል ያከራክራል ይጠይቃል
መልስ ይሰጣል ይማሩበታል ያስተምራል ይጠይቁት መልስ ይሰጠዎታል።ስለተለያዩ ሃይማኖቶች በቂ ግንዛቤ ያስጨብጦታል። ይጠቀሙበት።ለዚህም ነው መጽሃፉ ፈለገ አሚን ዘኦርቶዶክስ ተዋህዶ ማለቲም የሃይማኖት ወንዝ የእምነት ንፁህ ምንጭ የማመን ዠማ ተቀድቶ የ ማያልቅ የማይነጥፍ ጥበብ መነፈሳዊን የሚያድል ያልንበት።
ሐመር መጽሔት
|
|
Sample Pages |
Browse Sample Pages: |
|
Are you copyright owner of this book? You can improve this page by providing sample content for customers to have more idea on your book. Please contact us for more detail on how to work out on this. |
|
|
|
|
Copyright Complaints Mereb respects the intellectual property of others. If you believe that your work has been copied in a way that constitutes copyright infringement, please follow our Notice and Procedure for Making Claims of Copyright Infringement. |
|
|
Product Details |
|
|
|
Author: Aba Samuel |
|
Paper Cover: 364 pages |
|
Publish Year: 2012 |
|
Language:
Amharic |
|
Product Dimension: 5.8 x 7.12 x 0.9 Inches |
|
Shipping Weight: 334 Grams (View shipping rates and policies)
|
|
Note: Gift-wrapping is not available for this item. |
|
MPID: 4627930304 |
|
Availability: Usually ships in 1-2 days |
|
|
|
|
|
|
|
|