|
|
|
|
|
|
More about this product
|
Usually ships in 1-2 days |
Ships from and sold by Mereb.shop. |
|
|
|
Ready to buy? |
Price: $7.96 |
|
Sorry, this item is temporarily out of stock. Please check it later. |
|
|
|
|
|
Product Description |
- እግዚአብሔር አምላክ ክህነትን ለሰዎች እንዴት እንደ ተመሠረተ ከሕገ ልቦና እስከ ህገ ኦሪት የነበረውን የክሕነት አሰጣጥ
- የሐዲስ ኪዳን ክህነት መሠረት ስለሆነው ስለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ
- የክህነት አጀማመርን
- ክህነት በብሉይ ኪዳን ምን እንደሚመስል
- ሦስቱን የብሉይ ኪዳን ደረጃዎችን የሚተነትን
- ክህነት በአዲስ ኪዳን ምን እንደሚመስል
- ሦስቱን የብሉይ ኪዳን ደረጃዎች የሚተነትን
- የዲያቆናትን ክብር፤መሰረታዊ የአገልግሎት ዴታዎችን
- ዲያቆናት ከክህነት የሚሻሩበት ምክንያቶችን
- መዓርገ ቅስና ምን ማለት እንደሆነ
- የቀሳውስት ተልእኮና ድርሻን ምን እንደሚመስል
- ቀሳውስት ከሹመታቸው የሚሻሩበትን ምክንያቶች ምን እንደሆኑ
- ካህን ከምእመናን ጋር ሊኖረው የሚገባ ግንኙነትን
- የካህንና የምእመናን ግንኙነት በቤተክርስቲያን
- የካህንና የምእመናን ግንኙነት በምእመናን ቤት
- የካህናንና የምእመናን ግንኙነት በሐዘንና በደስታ ጊዜ
- የካህን፣የድኾችና የሃብታሞች ግንኙነት
- የክህነት አስተዳደር ዐበይት ተግባራትን
- የክህነት አስተዳደር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን
- የቤተ ክርስቲያን መሠረታዊ ተግባሯ ለእግዚአብሔር የሚያስፈልጉትን ሁሉ መቀደስ ነው።
በተለይም ደግሞ ሰዎች ለእግዚአብሔር አገልግሎት ሲመረጡና ሲለዩ ክህነት ይቀበላሉ።በክህነትም ክህነትን ያገኛሉ።ስለዚህ ክህነት ለቤተክርስቲያን ም እንፈሳዊ አገልግሎት መሳካት የማዕዘን ድንጊያ ነው።
- አበው ሲተርቱ"ካልተማሩ አያውቁ።ካላወቁ አይጸድቁ"እንዳሉት ይህን መጽሐፍ በመግዛት ያንቡት፤ይማሩበት፤ያስተምሩበት።
ሐመር መጽሄት
|
|
Sample Pages |
Browse Sample Pages: |
|
Are you copyright owner of this book? You can improve this page by providing sample content for customers to have more idea on your book. Please contact us for more detail on how to work out on this. |
|
|
|
|
Copyright Complaints Mereb respects the intellectual property of others. If you believe that your work has been copied in a way that constitutes copyright infringement, please follow our Notice and Procedure for Making Claims of Copyright Infringement. |
|
|
Product Details |
|
|
|
Author: Memihir Hailemariyam Lakew |
|
Paper Cover: 177 pages |
|
Publisher: Mahibere Kidusan (January 2012) |
|
Language:
Amharic |
|
Product Dimension: 5.13 x 8.1 x 0.5 Inches |
|
Shipping Weight: 190 Grams (View shipping rates and policies)
|
|
Note: Gift-wrapping is not available for this item. |
|
MPID: 3565767479 |
|
Availability: Usually ships in 1-2 days |
|
|
|
|
|
|
|
|