በምስጋና ሕይወት የሚገኘውን ጥቅም፣ የምስጋናን አስፈላጊነት፣ ምስጋና ምድራውያንን ከሰማያወያን ጋር አንድ አድርጎ የሚያስተሳስር ሰንሰለት መሆኑን፣ ምስጋና ለእግዚአብሔር የተወደደ መስዋዕት መሆኑን፣የሰለስቱ ደቂቅን ምስጋና፣ከምስጋና ጋር ተያያዥ የሆኑ ነጥቦችን ይዘረዝራል።
This product has no reviews yet.