|
|
|
|
|
|
LALIBELA (wonders and mystery) ላሊበላ |
Format: DVD |
More about this product
|
Usually ships in 1-2 days |
Ships from and sold by Mereb.shop. |
|
|
|
|
|
|
Product Features |
ላሊበላ ትንግርትና ምስጢራት
ይህ ሰነዳዊ ፊልም 11ዱ የቅዱስ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስትያናት ከኢትዮጵያ ባህልና ታሪክ ያበረከቱት አስተዋጽኦ ላይ ያተኮረ ሲሆን ከ800 አነታት በፊት ቅዱስ ላሊበላ አብያተ-ክርስትያናቱን ከውቅር ድንጋይ አስፈልፍሎ እንዴት አሰራቸው? አለት ፈልፍሎ ከላይ ወደ ታች አብያተ-ክርስትያናትን መስራት እንደሚቻል እንድኔት ተገነዘበ?ሀሳቡ ከየት መጣ? መሀንዲሶቹና የኪነ-ህንጻ ባለሞያዎቹ እነማን ነበሩ?11 አብያተ-ክርስትያናትን የመገንባትን ያህል ግዙፍ ስራ እንዴት በ23 ዓመታት ውስጥ ማከናወን ተቻለ? ስራው የተከናወነው ምድራዊ ባልሆነ ሃይል ወትስ ባካባቢው ሰዎች?ፊልሙ በእነዚህና በሌሎችም ቁልፍ ጥያቄዎች ላይ ያጠነጠነ ሲሆን ዘመናዊ የኪነ-ህንፃ ባለሙያዎች፤የታሪክ ጠበብቶች፤የቤተ ክርትስቲያን ታሪክ አዋቂዎች፤መሃንዲሶች፤የኪነ-ጥበብና የሌሎች ባለሙያዎችን ሰፊ አስተያየት ያካተተ ነው።
|
|
Product Description |
Lalibela-Wonders and Mystery
The film depicts the Wonders and mystery of t he churches at Lalibela which were built some 800 years ago. These eleven rock-hewn churches which are found in the Northern part of Ethiopia were built during the reign of king Lalibela.how was the idea conceived? How were the churches built? Who were the engineers and architects? how was |
|
Product Details |
|
|
|
Producers:
Eme Engeda, Tibebu Belete |
|
Format:
DVD |
|
Language:
English, Amharic |
|
Number of Discs: 1 |
|
Run Time: 1:30:00 |
|
Note: Gift-wrapping is not available for this item. |
|
MPID: 9467080639 |
|
Availability: Usually ships in 1-2 days |
|
|
|
|
|
|
|
|