Mereb.shop Home Page
 
 
Hello. Sign in. New customer? Start here.
Gift Central | Gift Card | Your Account
 
Search 
Books Eth. Orthodox Tewahedo Church Fiction & Fantasy Children's Books History Biographies and Memoirs
         
Rt'ua Haymanot (Rt'et  Haymanot Lekdusan Abewine, Wudase Mariyam Zeselus)
See larger image view

Rt'ua Haymanot (Rt'et Haymanot Lekdusan Abewine, Wudase Mariyam Zeselus) (Paper Cover)
ርቱዓ ሃይማኖት (ርትዕት ሃይማኖት ለቅዱሳን አበዊነ)(ውዳሴ ማሪያም ዘሠሉስ)

~ Memhir Tesfa Michael Takele (Translator)
More about this product
Share on FacebookShare with your friends on Facebook
 
Price: $12.28
 
Usually ships in 1-2 days
Ships from and sold by Mereb.shop.
 
Sign in for Express Checkout to speed up your ordering and to view shipping & handling price here before checkout.
 
Ready to buy?
Price: $12.28
 
Quantity:

 
Share with friends
  E-mail Facebook Twitter  
 
Product Description

ርቱዓ ሃይማኖት

  • ይህ መጽሐፍ አንብበውት የማይሰለቹት፤በቃልም ሆነ በመጽሐፍት ያላገኟቸውን ዕውቀቶች የዳሰሰና ያካተተ መጽሀፍ ነው።
  • በመካከለኛው መቶ ክፍለ ዘመን የነበሩ አበው ልዩ ልዩ ቅዱሳት መጻፍትን በብሔራዊ የአጻጻፍ ስልት እያሹ ወደ ግዕዝ ከመመለስ ጎን ለጎን በተተረጎሙ መጽሕፍት ያልተብራራውን ወይም ያልተዳሰሰውን በመለየት የበቃ ወጥ ድርሰት ያዘጋጁ ነበር።በዘመኑ በዚህ ተግባር ይታወቁት ከነበሩት አበው አንዱ ይህ ሥራው በስሙ የተሰየመለት ርቱዓ ሃይማኖት የተሰኘው ሊቅ ነው።
  • ይህን መጽሐፍ ገዝተው ቢያነቡት አስቀድሞ ያላገኙትን መንፈሳዊ ዕውቀት ያገኙበታል።
  • በውስጡም፦የፍጥረት አፈጣጠርን
  • የቅዱሳ ሚካኤል ተራዳኢነትና አዳኝነት በሶስና ሲገለጥ
  • የአርባዕቱን እንስሳት/ኪሩቤል/ተግባራቸውን
  • የክርስቶስ ማንነትና የቅዱሳ ጴጥሮስን ምስክርነት
  • የዮሴፍ ጭንቀትና የክርስቶስ መወለድን
  • የሙሽሪትና የሙሽራው ማንነት
  • መልአኩ ለሄሮማ ስለ ጾም ምንነት መንገሩን
  • የሁለቱን ጡቶች ምስክርነት
  • ዓለምና መጨረሻዋን
  • ጌታውን ስለሸጠው ይሁዳ
  • ክርስቶስ ለቅዱሳን አንስት መገለጡን
  • በሥላሴ አለማመን የሚያስከትለው ፍርድ
  • በደብረ ታቦር የክርስቶስ መገለጥ ምስጢር
  • ቶማስ ስለ ትንሳኤው ከሐዋርያት ጋር መነጋገሩን ይናገራል።

ሐመር መጽሄት

Product Details
  Translator: Memhir Tesfa Michael Takele
  Paper Cover: 325 pages
  Publisher: Mahibere Kidusan (2012)
  Product Dimension: 5.11 x 7.13 x 0.10 Inches
  Shipping Weight: 350 Grams (View shipping rates and policies)
  Note: Gift-wrapping is not available for this item.
  MPID: 1476360858
  Availability: Usually ships in 1-2 days
 
 
 
 
Mereb.shop Home   |   Directory of All Stores
Business Programs: Sell on Mereb   |   Join Affilates   |   Advertise With Us
View Cart   |   Your Account   |   Contact Mereb   |   Conditions of Use   |   Returns Policy   |   Privacy Policy
Copyright © 2024 Mereb Inc. All Rights Reserved.
Designated trademarks and brands are the property of their respective owners.